በወልቃይት ጠገዴ የመማር ማስተማሩን በአጭር ጊዜ ውስጥ ይጀመራል፡፡ (አሻራ ታህሳስ 30፣ 2013ዓ.ም) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በወልቃይት ጠገዴ ትምህርት ለማስጀመር ዛሬ በጎንደር…

በወልቃይት ጠገዴ የመማር ማስተማሩን በአጭር ጊዜ ውስጥ ይጀመራል፡፡ (አሻራ ታህሳስ 30፣ 2013ዓ.ም) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በወልቃይት ጠገዴ ትምህርት ለማስጀመር ዛሬ በጎንደር ከተማ ምክክር አድርጓል፡፡ … ምክክሩ በወልቃይት በፍጥነት ትምህርት ማስጀመር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ያለመ ሲሆን፣ ትምህርቱም የአካባቢውን ሁኔታ ባገናዘበ መንገድ እንደሚሰጥ በምክክር መድረኩ ተገልፃል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply