በወልቃይት ጠገዴ የአዲረመፅ/ወፍ አርግፍ ከተማ ነዋሪዎች ሰልፍ አካሄዱ

በወልቃይት ጠገዴ የአዲረመፅ/ወፍ አርግፍ ከተማ ነዋሪዎች ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወልቃይት ጠገዴ አዲረመፅ/ወፍ አርግፍ ከተማ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ።
ሰልፈኞቹ የህወሓት ጁንታ በመሸነፉ የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል።
ቡድኑ የትግራይ ህዝብ ጠላትም እንደሆነ ገልጸው ማንነታቸውን በጉልበት አፍኖ መቆየቱን አንስተዋል።
የማይካድራ ጭፍጨፋ ተሳታፊዎች ለፍርድ ይቅረቡ፥ ከሀዲው ጁንታ በአሸባሪነት ይፈረጅ የሚሉ መፈክሮችንም አስተጋብተዋል።
ጁንታው በማንነታቸው ከፍተኛ የሆነ ማፈናቀል፣ ድብደባና ግድያ ሲፈጽምባቸው እንደቆየ አንስተዋል።
በዚህም የሥነ ልቦና ጫና ሲያደርስባቸው እንደነበር ተናግረዋል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post በወልቃይት ጠገዴ የአዲረመፅ/ወፍ አርግፍ ከተማ ነዋሪዎች ሰልፍ አካሄዱ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply