በወልዲያ ፋኖዎች ተመረቁ

በወልዲያ ከተማ ለሶስት ወራት ስልጠና ሲወስዱ የነበሩ የፋኖ አባላት ተመርቀዋል በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የወልድያ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ዶ/ር ዳዊት መለሰ ፋኖ ተገኝተው “የመንግሥትን ጥሪ ተቀብሎ ከሌሎች የፀጥታ ኃይሎች ጋር በመሰለፍ በርካታ ውጤቶችን አምጥቷል” ሲሉ ተናግረዋል። ፋኖ ምሬ ወዳጆ በበኩሉ “የተጋረጡብነን ችግሮች ከሌሎች የፀጥታ ኃይሎች ጋር በአንድነት እንወጣዋለን” በማለት መልዕክት አስተላልፏል። (የሰሜን ወሎ ዞን ኮሙኒኬሽን) […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply