በወልድያ ከተማ ከ900 በላይ የሚኾኑ አረጋውያን እና አቅመ ደካሞች የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ ተጋርተዋል፡፡

በወልድያ ከተማ አሥተዳደር በሦስቱ ክፍለ ከተሞች ለአረጋውያን እና አቅመ ደካሞች የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል መዋያ ድጋፍ ተደርጓል። ድጋፍ የተደረገው በከተማው በሚገኙት በእቴጌ ጣይቱ፣ በታላቁ ራስ አሊ እና በየጁ ክፍለ ከተሞች በወጣቶች እና ሴቶች አስተባበሪነት ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች እና ተቋማቶች በተሰበሰበ ሃብት ነው። የከተማዋ ምክትል ከንቲባ አለምነው ጌጡ እንደገለጹት የማዕድ ማጋራቱ የመደጋገፍ እና የመረዳዳት እሴትን የበለጠ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply