በወስጥ መስመር የደረሱን ጥቆማዎች መረጃ 1 የኦሮሞ ጥምር ኃይል አውራጎዳናን ወርረው ካጠፉ በኋላ: ከወለንጭቲ እና መተሀራ ኦሮሞዎችን ሰብስበው አውራ ጎዳና ሊያሰፍሩ ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል…

በወስጥ መስመር የደረሱን ጥቆማዎች መረጃ 1 የኦሮሞ ጥምር ኃይል አውራጎዳናን ወርረው ካጠፉ በኋላ: ከወለንጭቲ እና መተሀራ ኦሮሞዎችን ሰብስበው አውራ ጎዳና ሊያሰፍሩ ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል:: የሚመለከተው አካል ትኩረት ይስጥበት:: መረጃ 2 … በአሁን ሰዓት የኦሮሚያ ፖሊስ ከመናገሻ መድኃኔዓለም የሚመለሱ ክርስቲያኖችን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ለብሳችኋል በማለት እየደበደበ ነው። ልብሱንም እያስወለቀ እየቀደደ እየጣለ ነው።በተለይ እህቶቻችንን ከብት እንኳን በማይደበደብበት በትር እየገረፉ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply