በወቅታዊ ችግር ምክንያት ክፍተት እየታየበት ያለውን ትምህርት ለማስቀጠል የድጋፍ ጥሪ ቀረበ።

ባሕር ዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ያስተባበረው የባለድርሻ አካላት ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። 21ኛው የአማራ ትምህርት ክልላዊ ልማት ትብብር (አ.ት.ክ.ል.ት) ፎረም በአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስተባባሪነት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የፎረሙ ዓላማ በአማራ ክልል ትምህርት ላይ በመንግሥት፣ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች እና ዓለም አቀፍ አጋሮች መካከል የተቀናጀ የአሠራር መድረክ መፍጠር ነው። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply