በወቅታዊ አሁናዊ ጉዳይ ከአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የተሰጠ መግለጫ!!!

የአማራን ሕዝብ በማሠቃየትና ችግር ውስጥ በማስገባት ድል ይገኛል በሚል የእውር ድንበር የትግል ስልት የሚከተለው ፅንፈኛና ዘራፊ ኃይል ሕዝቡን ወደ ተወሳሰበ ስቃይ አስገብቶታል። ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ባለፈው የተፈጠረውን ክፍተት አስቀድሞ ለመፍታት መንግሥት ለአርሶ አደሩ የሚልከውን ማዳበሪያ እንዳይደርስ ጉዞውን እያያስተጓጎለና እየዘረፈ ስለመሆኑ ሁሉም የሚያውቀው የእለት ተዕለት ተግብሩ ሆኗል። በስንት ትግል ከአርሶ አደሩ ደጅ የደረሰውን ማዳበሪያ ደግሞ በነፃ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply