በወዳጅነት ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛምቢያ አቻው ተረታ

በወዳጅነት ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛምቢያ አቻው ተረታ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በወዳጅነት ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛምቢያ አቻው ለሁለተኛ ጊዜ ተሸነፈ።

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) እና የዛምቢያ ብሔራዊ ቡድን (ቺፖሎፖሎዎቹ) በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ስታዲየም ለሁለተኛ ጊዜ የወዳጅነት ጨዋታ አድርገዋል።

በጨዋታውም በዛምቢያ ብሔራዊ ቡድን (ቺፖሎፖሎዎቹ)በቺፖሎፖሎዎቹ የ3ለ1 አሸናፊነት ተጠናቋል።

ከሶስት ቀናት በፊት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) እና የዛምቢያ ብሔራዊ ቡድን (ቺፖሎፖሎዎቹ) ያደረጉት የመጀመሪያው የወዳጅነት ጨዋታ በዛምቢያ 3ለ 2አሸናፊነት መጠናቀቁ ይታወሳል።

The post በወዳጅነት ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛምቢያ አቻው ተረታ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply