በወጣት እሱባለው ይታይህና ጓደኞቹ አስተባባሪነት በባህርዳር አንድ ዶሮ ለአንድ እናት በሚል መርህ አቅመ ደካሞች ስጦታ ተደረገ! መስከረም 1 ቀን 2015 ዓ.ም (አሻራ ሚዲያ) በወጣት እሱባ…

በወጣት እሱባለው ይታይህና ጓደኞቹ አስተባባሪነት በባህርዳር አንድ ዶሮ ለአንድ እናት በሚል መርህ አቅመ ደካሞች ስጦታ ተደረገ! መስከረም 1 ቀን 2015 ዓ.ም (አሻራ ሚዲያ) በወጣት እሱባለው ይታይህና ጓደኞቹ በባሕር ዳር ከተማ ከሚገኙ የኑሮ ሁኔታ ካልተሟላላቸው ወገኖች ጋር «አንድ ዶሮ፥ ለአንዲት እናት» በሚል መረህ በጎ ውጥናቸው የዘመን መለወጫን አክብረዋል። መልካም አዲስ ዓመት

Source: Link to the Post

Leave a Reply