“በወጪ ንግድ ሥርዓቱ ክፍተት ከሀገሪቱ የተለያዩ ምርቶች በሕገ ወጥ መንገድ ይወጣሉ” አቶ ደመቀ መኮንን

ባሕርዳር: መጋቢት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በወጪ ንግድ ሥርዓቱ ላይ ባለው ክፍተት ከሀገሪቱ የተለያዩ ምርቶች በሕገ ወጥ መንገድ እንደሚወጡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡   የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ሀገራዊ የቅንጅት መድረክ በሸራተን አዲስ እየተካሄደ ነው፡፡ አቶ ደመቀ በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር “የተለያዩ ምርቶች በሕገ ወጥ መንገድ ከሀገር እየወጡ አንጡራ ሀብታችንን እያሳጡን ነው” ብለዋል፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply