በዋሽንግተን ዲሲ የምግብ የመጠጥና ባህል ፌስቲቫል ተካሄደ

https://gdb.voanews.com/013b0000-0aff-0242-9a15-08daa23ec494_tv_w800_h450.jpg

የዲሲ ኢንተርናሽናል የምግብ የመጠጥና የባህል ፌስቲቫል ባሳለፍነው ቅዳሜና እሁድ እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ በሚኘው በአሜሪካ ካቶሊክ ዩኒቨርስቲ ውስጥ ተካሄዷል፡፡

ዝግጅቱን ያሰናዱት ሄለዝ ኢንቨስት እና ኢትዮ ፕሮሞሽን የተባሉ ድርጅቶች በመተባበር መሆኑን አዘጋጆቹ ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል፡፡

ከኢትዮጵያ የመጡና ከዚህ ከሰሜን አሜሪካ በርካታ የንግድ ድርጅቶች ተሳትፈዋል፡፡

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

Source: Link to the Post

Leave a Reply