በዋቀፌታ ርኩስ መንፈስ እየጠፋህ ያለህ አንተ ትዉልድ ልትድን ትወዳለህ? እንግዴዉስ ጆሮዋ የተደፈነዉን እባብ አትስማ ! ================ ሸንቁጥ አየለ ======= በዋቀፌታ ርኩ…

በዋቀፌታ ርኩስ መንፈስ እየጠፋህ ያለህ አንተ ትዉልድ ልትድን ትወዳለህ? እንግዴዉስ ጆሮዋ የተደፈነዉን እባብ አትስማ ! ================ ሸንቁጥ አየለ ======= በዋቀፌታ ርኩስ መንፈስ እየጠፋህ ያለህ አንተ ትዉልድ እዉን ልትድን ትወዳለህ? እንግዴዉስ ጆሮዋ የተደፈነዉን እባብ አትስማ !… ========= ጠላቶችህ ምድሩን እያቃጠሉት ያለዉ፡ አንተን እያጠፉህ፡እያፈናቀሉህ ጭፍጨፋ እያደረጉብህ ፡ የአምልኮ ቤተክርስቲያናትህን እያወደሙት ያለዉ ወይም የሀይማኖት አባቶችህን እያጠፉ አቸዉ ያለዉ ካንተ በላይ ጎበዞች ወይም ካንተ በላይ የመደራጀት ጥበብ ኖሯቸዉ ይመስልሃል? ወይስ ጠላቶችህ ካንተ የተሻለ መሪዎች በዉስጣቸዉ ስለተነሱላቸዉ ይመስልሃል? አይደለም። ወይስ አንተ እርስ በርስህ እንዳትግባባ የተደናቆርከዉ ከጠላቶችህ ያነሰ ጠቢብ እና ክፉ ህዝብ ሆነህ ነዉ? ይሄም አይደለም። ========= እንግዲህ መዳን ከወደድህ ጠላቶችህ ምን እያደረጉ እያጠፉህ እንዳለ ልብ ብለህ አስተዉል።አንተን ለአጋንንቶቻቸዉ እየሰዉ፡ በዋቀፌታ አምልኮ ስፍራቸዉ አንተን እያረዱ፡ የኢየሱስ ክርስቶስ የሆነዉን ሁሉ እያጠፉና እየደመሰሱ መሆኑን ልብ በል። መጀመሪያ ቡራዩ ላይ ክርስቲያኖቹን እንዴት ለአጋንንት እንደሰዋቸዉ አስታዉስ ፡ ከዚያም በአርስ፡ በሻሸመኔ፡ በሀረር፡ በምእራብ ሸዋ፡ በወለጋ፡ እና በልዩ ልዩ ልዩ ስፍራዎች እንዴት እንዳረዷቸዉና እንደሰዋቸዉ አስተዉል። ====== አንተ ህዝብ ጠላቶችህ በአጋንንት ሀይል ሲያርዱህ አንተ ደንግጠህ ቆመሃል።የሀይማኖት አባቶችህ ከአጋንንት ማእድን ጋር አብለዉ ይበላሉ።የአጋንንትን አሰራር አይነግሩህም።ሰባኪዎችና ጸሃፊዎች ይሄን እዉነት አይነግሩህም። እልፎ አልፎ የሚናገሩ ቢኖሩና አንተም ብትሰማም አንተም ደንዝዘሃል።የፖለቲካ መሪዎችህ የመንፈስ አሰራር ፈጽሞ የጠፋስቸዉ ናቸዉ። ==== እንግድህ አንተ ህዝብ ልብ ብለህ እወቅ።እየጠፋህ ያለህዉ በርኩስ መንፈስ ሀይል ነዉ።የነገድ ፖለቲካ ቆዳ ዉስጥ የገባዉ ርኩስ መንፈ ኢትዮጵያን ሊያጠፋ ቆርጧል። እንግዲህ እግዚአብሄርን የምታም ኢትዮጵያዊ ሁሉ ነገድህ ሳይለይ በዋቀፌታ ርኩስ መንፈስ ፈጽመህ ሳትጠፋ ወደ እግዚአብሄር ተመልሰህ መጀመሪያ የእግዚአብሄርን መንፈስ ልበስ።የእግዚአብሂርም ሰራዊት ሆነህ ተነሳ።ፍጹም ተዋጊ እና ጦረኛ ሆነህም ቁም። ኢትዮጵያን የሚያድናት እግዚአብሄር ነዉ።አንተ ግን ሶስት ነገር ይጠበቅብሃል።ዉጊያህ ከአጋንንት ጋር መሆኑን አዉቀህ ፊትህን ወደ እግዚአብሄር ዞር አድርገህ የ እግዚአብሄርን ሀይል ልበስ።ሁለተኛም ሁልህም ሰራዊት ሆነህ እስክትነሳ እና ጠላትን በእግዚአብሄር ሀይል ለመዉጋት እስክትነሳ ከቶም አትድንም። ሶስተኛም እኔ ልምራ እኔ ልምራ የሚለዉን የሞኝ ፈሊጥህን ትተህ እግዚአብሄር የሚመራህን እንዲሰጥህ ጠይቀዉ።ከሁሉም በላይ ግን መሪህ እራሱ እግዚአብሄር መሆኑን በመረዳት ፖለቲካ እና እግዚአብሄርን ማመን አይገናኙም የሚሉህን ጆሯቸዉ የተደፈ እባቦችን አትስማ። ===== የርኩሱ መንፈስ ሀይል ያልተቆጣጠረህ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ስማ።ኢትዮጵያ ኢየታመሰች ያለዉ ቆዳ ፖለቲካ ዉስጥ በመሸገ የዋቀፌታ ርኩስ መንፈስ መሆኑን እወቅ።ስለሆነም እግዚአብሄርን የምታዉቅና ርኩስ መንፈስን የምትቃወም ሁሉ አብረህ ከቆምክ ብቻ ነዉ የምትድነዉ። እናም በዋቀፌታ ርኩስ መንፈስ እየጠፋህ ያለህ አንተ ትዉልድ እዉን ልትድን ትወዳለህ? እንግዴዉስ ጆሮዋ የተደፈነዉን እባብ አትስማ !

Source: Link to the Post

Leave a Reply