በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደረ የስድስተኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና በሰለም መጠናቁን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥዳደር ሲሰጥ የነበረው የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና በሰላም መጠናቀቁን የብሔረሰብ አስተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ኅላፊ ሰይፈ ሞገስ ገልጸዋል። በ179 ትምህርት ቤቶች 5ሽህ 926 ተማሪዎች ፈተናውን እንደተፈተኑ የገለጹት ኅላፊው በቀጣይም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናውን በሰላም ለማስፈተን መዘጋጀታቸውን ገልጸዋል። በአካባቢያቸው ያለው አንጻራዊ ሰላም ፈተናውን በተረጋጋ መንገድ አንዲፈተኑ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply