በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር 9ሺህ 190 ኩንታል የማር ምርት ተሰበሰበ።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር 9ሺህ 190 ኩንታል የማር ምርት መሰብሰቡን የአሥተዳደሩ የእንስሳት እና አሳ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ለንብ ማነብ ምቹ የሆነ መልክዓ ምድርና የተፈጥሮ ፀጋ መኖሩን ጽሕፈት ቤቱ ገልጿል። የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ሲሳይ አያሌው እንደተናገሩት በአሥተዳደሩ በንብ መንጋ ከተሞሉ ከ100 ሺህ በሚበልጡ ባሕላዊ እና ዘመናዊ ቀፎዎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply