በዋግ ኽምራ እና ሰሜን ወሎ አካባቢ ለሚገኙ አራት ጤና ጣቢያዎች የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ።

ባሕር ዳር: ጥር 1/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ካሊፎርኒያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ሀኪሞች 27 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደርገዋል፡፡ ድጋፉን በሰሜን ካሊፎንያን የሚገኙ የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎችን እና ኢትዮጵያዊያን ኮሚዩኒቲ አባላትን በመወከል የመጡት ዶክተር ቅድስት ኪዳኔ ለጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስረክበዋል። ዶክተር ቅድስት ኪዳኔ በዚሁ ጊዜ እንዳሉት፤ የኢትዮጵያዊያን ኮሚዩኒቲ አባላት ቀደም ብለው ከጤና ሚኒስቴር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply