በዋግ ኽምራ ያለውን የመንገድ ችግር ለመቅረፍ በትኩረት እየሠራ መኾኑን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ መንገድ መምሪያ አስታወቀ።

ሰቆጣ፡ የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ያለውን የመንገድ ችግር ለመፍታት በትኩረት እየሠራ መኾኑን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ መንገድ መምሪያ አስታውቋል። ከሰቆጣ – ጻግቭጂ ወረዳ የሚያገናኘው መንገድ በጦርነቱ ምክንያት ያጋጠመውን ችግር ተከትሎ የወረዳው ማኅበረሰብ ለከፍተኛ እንግልት ሲጋለጥ መቆየቱን ገልጸዋል። ወይዘሮ ዝይን ወልደሚካኤል የጻታ ከተማ ነዋሪ ሲኾኑ በመንገድ ችግር ምክንያት ሲሠሩት የነበረውን የንግድ እንቅስቃሴ እንዳቋረጡ ገልጸዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply