#በውስጥ መስመር የተላከ:- ሰላም አሻራዎች የድምፅ አልባዎች ድምፅ ስለሆናችሁ ይህን አሳዛኝ መረጃ ለህዝብ አሳውቁልን! በአዲስ አበባ ዛሬ 26/4/2015 ዓ.ም በለገዳዲ ከተማ በጣም ብዙ ቤ…

#በውስጥ መስመር የተላከ:- ሰላም አሻራዎች የድምፅ አልባዎች ድምፅ ስለሆናችሁ ይህን አሳዛኝ መረጃ ለህዝብ አሳውቁልን! በአዲስ አበባ ዛሬ 26/4/2015 ዓ.ም በለገዳዲ ከተማ በጣም ብዙ ቤቶች በላያቸው ላይ በዶዘር አፍርሰው ቆርቆሮውን በሲኖ ጭነው ወስደዋል።ቀሪውም ነገ እንደሚፈርስ እና ዝተው ነው የሄዱት። እባካችሁ ለሕዝብ አሳውቁልን ። ድምፅ እንድትሆኑን በትህትና እናሳውቃለን። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply