You are currently viewing #በውስጥ መስመር  የተላከ! ሰላም አሻራ ሚዲያዎች እንዴት ናችሁ? እኛ አለን ክብሩ ይስፋ::ወልቂጤ ከተማ እየኖርን ውሃ እየተጠማንም በቸርነቱ አለን። የውሃ ችግር ልነግራችሁ ከምችለው በላይ…

#በውስጥ መስመር የተላከ! ሰላም አሻራ ሚዲያዎች እንዴት ናችሁ? እኛ አለን ክብሩ ይስፋ::ወልቂጤ ከተማ እየኖርን ውሃ እየተጠማንም በቸርነቱ አለን። የውሃ ችግር ልነግራችሁ ከምችለው በላይ…

#በውስጥ መስመር የተላከ! ሰላም አሻራ ሚዲያዎች እንዴት ናችሁ? እኛ አለን ክብሩ ይስፋ::ወልቂጤ ከተማ እየኖርን ውሃ እየተጠማንም በቸርነቱ አለን። የውሃ ችግር ልነግራችሁ ከምችለው በላይ ነው ። በተለይ ካንፕ ሰፈር ውሀ የተለቀቀልን የእንቁጣጣሽ ቀን ነው። ውሀ የቀዳነው ከቧንቧ ችግሩ ውሃ ጠፍቶ ወይም ተበላሽቴ እንዳይመስላችሁ። ሰውን ለመጉዳት ሆን ብለው የሚያደርጉት ሴራ ነው። በተለይ ውሃ ከፋቾችማ በዝምድና ነው ስራውን የሚሰሩት። እሽ የህዝብ ድምፅ አሰሙልን :: ውሃ የሚለቀቀው የባለ ስልጣን ሰፈር ለይተው ነው::በስልክ ተደዋውለው በዚህ ሰአት ይለቀቅላችኋል ቅዱ ተባብለው ሌሊት ማንም ባላሰበው ሰአት ይለቁና ሲጠየቁ ለቀናል የሚል መልስ ነው የሚመልሱት። በተለይ ካንፕ ሰፈር አማራዎች በብዛት ስለሚኖሩ መብታቸውን መጠየቅም አይችሉም። ውሃም ካየን ድፍ…ን ስድስት ወር ሞላን። በአጠቃላይ ወልቂጤ ሁሉም አመራር ጁንታና ለህዝቡ የማያስብ የሆዳም ስብስብ ነው ያለው። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply