You are currently viewing በውስጥ የተላከ መልዕክት  ሽሮሜዳ እንጦጦ አምባ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎችን አፍሰው  በ4 አባዱላ መኪና እየወሰዱ ነው የተማሪ ወላጆች አሁንም ትምህርትቤቱ ጋር ናቸው ልጆቻቸውን እየጠበ…

በውስጥ የተላከ መልዕክት ሽሮሜዳ እንጦጦ አምባ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎችን አፍሰው በ4 አባዱላ መኪና እየወሰዱ ነው የተማሪ ወላጆች አሁንም ትምህርትቤቱ ጋር ናቸው ልጆቻቸውን እየጠበ…

በውስጥ የተላከ መልዕክት ሽሮሜዳ እንጦጦ አምባ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎችን አፍሰው በ4 አባዱላ መኪና እየወሰዱ ነው የተማሪ ወላጆች አሁንም ትምህርትቤቱ ጋር ናቸው ልጆቻቸውን እየጠበቁ ነው:: የፌደራል ፖሊስ የአዲስአበባ ፖሊስ እና አድማ ብተና ት/ ቤቱ ከብቦ ህዝቡን እያስጨነቀ ነው… ፖሊሶች የያዝናቸው መስታወት ሰብረው ነው ቢሉም በአድዋ በአል ላይ ረብሻችሃል በሚል ምክንያት ነው

Source: Link to the Post

Leave a Reply