
በውስጥ የተላከ መረጃ:- ሰላም አሻራዎች ምሥራቅ ጎጃም ዞን ሥናን ወረዳ በ2/7/2015 የመንግሥት ቅጥረኞች በገበያ ላይ በፈፀሙት ዘግናኝ ተግባር የ3 ሰው ህይወት ወዲያው ሲያልፍ በርካቶች ከባድና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል። ረ/ገበያ ጤና ጣቢያና ደ/ማርቆሥ ሆሥፒታል ህክምና ላይ ናቸው ። ይሄንን ግፍ ለህዝብ ብታሳቁልን? “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post