
የኢትዮጵያ መንግሥት በውጭ አገራት ሆነው ግጭት በመፍጠር የክልል እና የፌደራል መንግሥትን በኃይል ለመጣል ተንቀሳቅሰዋል በሚል ተላልፈው እንዲሰጡት ማዘዣ ካወጣባቸው ፖለቲከኞች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ ልደቱ አያሌው ክስ ከተመሠረተባቸው ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመለሱ ለቢቢሲ ገለጹ። “. . .ከጠበቃዬ ጋር እየተነጋገርኩ ነው። እስካሁን ክስ አልተመሠረተብኝም። ክስ ሲመሠረት ነው የምሄደው” ብለዋል።
Source: Link to the Post