በውቅሮ ከተማ የሚገኙ የእምነት ስፍራዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው ተገለፀ – BBC News አማርኛ

በውቅሮ ከተማ የሚገኙ የእምነት ስፍራዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው ተገለፀ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/B94A/production/_116343474_46a02785-bb03-4bb3-8256-f79d42b0d7ae.jpg

በትግራይ ክልል ውቅሮ ከተማ በሚገኘው ጥንታዊው የአል ነጃሺ መስጅድ ላይ ጉዳት እንደደረሰ የኢትዮጵያ ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ምክትል ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው በውቅሮ አል ነጃሺ መስጂድ እና በአማኑዔል ምንጉዋ ቤተክርስትያን ላይ ጉዳት መድረሱን ለቢቢሲ አረጋግጠዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply