በውጊያ ምክንያት እርዳታ ማቅረብ እንዳልቻለ የተባበሩት መንግሥታት ገለጸ – BBC News አማርኛ

በውጊያ ምክንያት እርዳታ ማቅረብ እንዳልቻለ የተባበሩት መንግሥታት ገለጸ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/175F0/production/_115782759_tigray-gettyimages-1229926846.jpg

በትግራይ ክልል በተለያዩ ቦታዎች በቀጠለው ውጊያ ምክንያት እርዳታ ለማቅረብ የሚያደርገው ጥረት እንደተስተጓጎለበት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ። የተባበሩት መንግሥታት ባለስልጣናት ለፈረንሳይ ዜና ወኪል እንደተናገሩት፤ ምንም እንኳን ያልተቋረጠ የሰብአዊ እርዳታ ለማቅረብ ከመንግሥት ጋር ስምምነት ላይ ቢደረስም ወደ አካባቢዎቹ መድረስ እንዳልቻሉ ገልጸዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply