በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ሪፎርም ውስጥ የዜጎች የክብር ጉዳይ ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶታል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል እንደገለጹት የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ሰፊ ሪፎርም እየተከናወነበት ነው። በሪፎርሙም መንግሥት በግልጽ ያስቀመጠው የዜጎች የክብር ጉዳይ መኾኑን አንስተዋል። በዚህም አንደኛው የዜጎችን እንግልት መቀነስ እና አገልግሎቱን በቴክኖሎጂ የተደገፈ ማድረግ መኾኑንን ገልጸዋል። ሚኒስትሯ ባለፉት 10 ወራት 301 ሺህ ዜጎች በሕጋዊ መንገድ ወደ ውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply