በውጭ ምንዛሪ ተገዝተው ወደሀገር ውስጥ እንዳይገቡ የታገዱት ሸቀጦች ላይ ውሳኔ የተላለፈው ለሀገር ውስጥ ምርት እድል ለመስጠት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሕዳር 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለተኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ በስብሰባው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ እየሰጡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት ኢትዮጵያ ከ18 ቢሊዮን ዶላር በላይ ወደ ሀገር ለሚገቡ ሸቀጦች ወጪ ታወጣለች፡፡ በውጭ ምንዛሪ ተገዝተው ወደሀገር ውስጥ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply