በውጭ ጉዳይ ፖሊሲያችን ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያለንን አጋርነት ማጠናከር ቀዳሚ ትኩረታችን ነው…ሰርጌይ ላቭሮቭ

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሩሲያ ውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ቅድሚያ ከምንሰጣቸው ቁልፍ ጉዳዮች አንዱ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያለንን ሁሉን አቀፍ አጋርነት ማጠናከር ነው ሲሉ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ አስታወቁ። ሚኒስትሩ የሀገሪቱን ቀጣይ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲና ስትራቴጂ በተመለከተ በሰጡት መግለጫ “ቅድሚያ ሰጥተን ከምንሰራባቸው የውጭ ጉዳይ ቁልፍ ስራዎች መካከል ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያለንን ሁሉን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply