በዐማራ ክልል የተፈጠረው ግጭት ኹለንተናዊ ጉዳት ሳያስከትል በውይይት እንዲፈታ ርእሰ መስተዳድሩ ጥሪ አቀረቡ

https://gdb.voanews.com/01000000-0aff-0242-fc87-08db93862c1e_tv_w800_h450.jpg

በዐማራ ክልል እየተካሔደ ባለው ትጥቃዊ ግጭት፣ ሰብአዊ ጉዳት እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ጫናዎች እየተፈጠሩ እንደኾነ፣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፍአለ(ዶር.) አስታወቁ፡፡

ርእሰ መስተዳድሩ፣ ለአገር ውስጥ ብዙኃን መገናኛ በሰጡት መግለጫ፣ የጸጥታ ችግሩ በሰላም እንዲፈታ ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡

ዝርዝርን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply