በዓለም ላይ የሚገኙ ሀገራት ሙስና እና ብልሹ አሠራርን ለመከላከል የተለያየ አሠራር ይከተላሉ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአንዳንድ ሀገሮች በሕዝብ ይሁንታ ሥልጣን የያዘው የፖለቲካ ፓርቲ ለመረጠው ሕዝብ ተጠያቂነትን ለማስፈን እና መራጩ ሕዝብ በቂ መረጃ እንዲኖረው ለማድረግ የፓርላማ እና የመንግሥት የካቢኔ አባላትን ብቻ ይመዘግባሉ። ለዚህ ደግሞ ጀርመን፣ ዴንማርክ፣ ስዊድን እና ኖርዌይ ተጠቃሾች ናቸው። አንዳንድ ሀገሮች ደግሞ ከፍተኛ የፖለቲካ እና የመንግሥት ባለሥልጣናትን ብቻ ይመዘግባሉ። ይህ የሚመረጥበት ምክንያት የፖለቲካ ተመራጮች፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply