“በዓለም ባንክ የ58 ሚሊዮን ብር ድጋፍ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች እየተሠሩ ነው” የሸዋሮቢት ከተማ አሥተዳደር

ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአካባቢው የሚፈጠሩ ተደጋጋሚ የሰላም እጦቶች በመሰረተ ልማት ዝርጋታ ሥራዎች እቅድ አፈጻጸም ላይ ከፍተኛ ጫና እየፈጠሩ ስለመኾናቸው የሸዋሮቢት ከተማ አሥተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽሕፈት ቤት ሥራ አስኪያጅ ኢሳያስ ዋጋው ተናግረዋል:: ይሁን እንጅ የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎችና ኀብረተሰቡ በተቀናጀ መንገድ በመረባረብ በበጀት ዓመቱ የተያዙ ፕሮጀክቶች ከሰኔ 30 በፊት ሙሉ በሙሉ እንዲጠናቀቁ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply