በዓለም ከተማ ነዋሪዎች ላይ ቅሬታ የፈጠረው የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት

ባሕር ዳር: ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሦስት ዓመታት በፊት ግንባታው የተጀመረው የኮከብ መስክ ዓለም ከተማ አስፋልት መንገድ ፕሮጀክት በነዋሪዎች ላይ ቅሬታ ፈጥሯል። የመንገድ ፕሮጀክቱ የእንሳሮን እና የመርሐቤቴን ወረዳዎች የሚያገናኝ ነው። ፕሮጀክቱ መስከረም 2015 ዓ.ም መጠናቀቂያ ጊዜው ቢኾንም አሁን ድረስ የፕሮጀክቱን ግማሽ እንኳን መፈጸም አልተቻለም። የመንገድ ፕሮጀክቱ በተያዘለት ጊዜ ባለመጠናቀቁ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ጫና ማሳደሩን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply