በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገበው አትሌቲክስ ቡድን የዕውቅና መርሐግብር እየተካሄደ ነው ።ኢትዮጵያ ኮሎምቢያ ካሊ በተካሄደው 19ኛው የዓለም ከ20 ዓመ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/QZzLwSGGQ-PIh1JWLCPCUm_buoiNKmxha68EQxrxZTslztgfHwC1-59XKIbw775niPnoooeRsmYTfAKi-_-Fejy-IAJBx4rj-kR8sBrYbMrhcBwZujYfrwgms9izq_PBHVEh5UNclm4IWd5jZC_2DqRyUTwTdT6DuAQb1jtVCKRzZiNx0xHkVfyIi8C-660Fh6f5fxXUraGbkdrxebfPkis8iVPI9yzP-0OFf6woYUYXjFXYbl1Yls8po_iZqFqL4SaZX5ynDQkIfI7qz9r3dX56pCIHyz4Hbqji6ADBvv_8k46uKCj8ddaf_EWSY46smRoCyvkRM3ibWGKQORbT4g.jpg

በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገበው አትሌቲክስ ቡድን የዕውቅና መርሐግብር እየተካሄደ ነው ።

ኢትዮጵያ ኮሎምቢያ ካሊ በተካሄደው 19ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ6 ወርቅ፣5 የብር እና 1 የነሐስ በድምሩ 12 ሜዳሊያዎችን በማግኘት አሜሪካና ጃማይካን ተከትላ ሶስተኛ ደረጃ መውጣቷ ይታወሳል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ነሐሴ 07 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply