በዓለም ዋንጫ ሴት ዳኞች ጨዋታ ይመራሉ:: በካታር በሚከናወነው የወንዶች ዓለም ዋንጫ በውድድሩ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት ዳኞች ጨዋታ እንደሚመሩ ተነገረ ፡፡ ፈረንሳዊቷ ስቴፋኒ ፍራፓርት ፣…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/mXaAuFlo30ooX_fLcTk2OH8DP088eON-cRbrSbXLfRnbR8xsBSXCFiePNamw_4RlrrY7YU7-8WLOaVQvnPQGyElK1_L8wjiQpM3XmxmtWlWB6poHjySQoqz9fthIsdhNJ9Pln0Alu1q2g39PGEHd8pbIb3tUx7hQMf52KLN6Nbi73Glfsn8HDybkc9aJUIAISQ9xVtPRKWdTTtF622COd0uy6eWIBwew0Xlsb7QteL5UGS7u9o9_13HhwzVsPqDk2Y1l4htMQmgOc5b8t4S6eBwvvUctHXn8zMuKRBJeW4xaKxyFsEMoEjrrKO36EoQ8jTBZl5QIhGwzLlwJUmUCQA.jpg

በዓለም ዋንጫ ሴት ዳኞች ጨዋታ ይመራሉ::

በካታር በሚከናወነው የወንዶች ዓለም ዋንጫ በውድድሩ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት ዳኞች ጨዋታ እንደሚመሩ ተነገረ ፡፡

ፈረንሳዊቷ ስቴፋኒ ፍራፓርት ፣ ሩዋንዳዊቷ ሰሊማ ሙካንሳንጋ እና ጃፓናዊቷ ዮሺሚ ያማሺታ በካታር የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎችን እንዲመሩ ተመርጠዋል ፡፡

በሶስት ሴት ረዳት ዳኞች እንደሚታገዙም ታውቋል ፡፡

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዳኞቹ ማይክል ኦሊቨር እና አንቶኒ ቴይለር በውድድሩ ጨዋታዎችን እንዲመሩ ከተመረጡ አርቢትሮች መካከል ሆነዋል ፡፡

በአጠቃላይ 36 ዋና ዳኞች ፣ 69 ረዳት ዳኞችእና 24 የቨ.ኤ.አር ዳኞች ተመርጠዋል ፡፡

በአቤል ጀቤሳ

ግንቦት 11 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply