
በመላው ዓለም የሚገኙ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዛሬ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን (ገና) እያከበሩ ነው። በዓለም ዙሪያ ከ200 ሚሊዮን በላይ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች የሚገኙ ሲሆን የልደት በዓልን በተለየ ዕለት ያከብሩታል። አብዛኞቹ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በምሥራቅ አውሮፓ አገራት ውስጥ የሚገኙ ቢሆንም በዓሉ ኢትዮጵያን ጨምሮ በሌሎችም የመካከለኛው ምሥራቅ አገራት ውስጥ እየተከበረ ነው።
የበዓሉን አከባበር የሚያሳዩ ፎቶዎች እነሆ።
የበዓሉን አከባበር የሚያሳዩ ፎቶዎች እነሆ።
Source: Link to the Post