“በዓሉን ስናከብር ያለንን በማጋራት እና የእኛን ደስታ በማካፈል ደስታችንን ሙሉ ማድረግ ይኖርብናል” ሼህ ሱልጣን አማን ኤባ

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉደዮች ከፍተኛ ምክር ቤት እንኳን ለ1445ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብሏል። የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉደዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሱልጣን አማን ኤባ የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቱ በመልዕክታቸውም “የዒድ አል አድሃ ዓረፋ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply