በዓሉ ወቅት የኃይል መቆራረጥና መዋዥቅ ችግር እንዳያጋጥም እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ከባዕሉ ዋዜማ ምሽት 4 ሰዓት ጀምሮ እስከ በዓሉ ምሽት 4 ሰዓት ድረስ…

በዓሉ ወቅት የኃይል መቆራረጥና መዋዥቅ ችግር እንዳያጋጥም እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ከባዕሉ ዋዜማ ምሽት 4 ሰዓት ጀምሮ እስከ በዓሉ ምሽት 4 ሰዓት ድረስ…

https://cdn4.telesco.pe/file/vn4ZK1BZdIgXsmLO5ZpUpVVmwBYHntNnrDCXN7EramtSi8RmtFULWpdhrozhvp9SYZM89r6DhNhYUHGZ3iDYg1njvOklEeNZYN7eX_xbrO4AzhUrhnG4rg8muojQc-o1Hgj70F5JbDK15Mh8IhmfK_pvdqTdR4A8xCa9_uR4BJmHEAO5C2m31tZvcf55iNYDxI86ksJ-LNi57eLkw0GazMoQbASp1bjDPGXoZ2blFRSkYQt3PEwqj2f_H-iA-_PW3aDoIMoGBtnEDPnY_z7duLOVzmCJBYLT_Oqp6ZIZVolTUnTfABcnxYgiztJyt3UjP9gEDwkmawhBk0aghg1QQg.jpg

በዓሉ ወቅት የኃይል መቆራረጥና መዋዥቅ ችግር እንዳያጋጥም እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡

ከባዕሉ ዋዜማ ምሽት 4 ሰዓት ጀምሮ እስከ በዓሉ ምሽት 4 ሰዓት ድረስ ከሲሚንቶ ፋብሪካዎች በስተቀር የኤሌክትሪክ ሃይልን በብዛት የሚጠቀሙ ድርጅቶች ከዋናው የኃይል ቋት (ግሪድ) እንዳይጠቀሙ አሳስቧል፡፡

ተቋሙ የላከልን ሙሉ መግለጫ የሚከተለዉ ነዉ፡፡
https://ethiofm107.com/2021/04/28/በበዓሉ-ወቅት-የኃይል-መቆራረጥና-መዋዥቅ/

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ሚያዝያ 20 ቀን 2013 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply