“በዓላት ለኢትዮጵያውያን አብሮነትን፣ መቻቻል እና መተሳሰብን ለማጠንከርም ገመዶች ናቸው” ወይዘሮ ወርቀሰሙ ማሞ

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማኅበራዊ ልማት፣ ባሕል እና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና የሕግ ፍትሕ እና አሥተዳደር ቋሚ ኮሚቴ የሕዝብ በዓላት እና የበዓላት አከባበር አዲስ ረቂቅ አዋጅ ላይ ከተለያዩ የኀብረተሰብ ክፍል ተወካዮች ጋር በዛሬው ዕለት ውይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱ የሃይማኖት አባቶች፣ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ከፍተኛ መሪዎች፣ ምሁራን እንዲሁም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply