በዓላት በሰላም እንዲከበሩ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የጸጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የስቅለት እና የፋሲካ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ለማስቻል አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አድርጎ ወደ ሥራ መግባቱን የጸጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል፡፡ በአዲስ አበባ ፖሊስ የመሰብሰቢያ አዳራሽ መላው የጸጥታ አካላቱን ያሳተፈ ውይይት ተከናውኗል፡በመድረኩ ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታን እና መደበኛ የወንጀል መከላከል የተግባር አፈጻጸሞች ላይ ትኩረት ያደረገ ገለጻ ተደርጓል። ከበዓላቱ መከበር ጋር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply