በዓባይ ግድብ ኃይል የሚያመነጩ ተርባይኖችን ቁጥር 7 ለማድረስ እየተሠራ መሆኑን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ገለጸ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓባይ ግድብ ኃይል የሚያመነጩ ተርባይኖችን ቁጥር 7 ለማድረስ እየተሰራ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ.ር/ኢንጅነር) ገልጸዋል፡፡ በ2014 ዓ.ም ሃይል ማመንጨት ከጀመሩት ሁለት ተርባይኖች በተጨማሪ በያዝነው 2016 በጀት ዓመት 5 ተርባይኖችን ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ ነው፡፡ 5ቱ ተርባይኖች ወደ ስራ ሲገቡ ኢትዮጵያ አሁን ላይ ያላትን 4 ሺህ 818 ሜጋ ዋት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply