“በዕቅድ መሰረት የተፈጸሙ ቁልፍ ሥራዎችን በአግባቡ መለየት ያስፈልጋል” አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “አንድ ዕቅድ አንድ ሪፖርት” በሚል ርእስ ለምክር ቤት አባላት እና ለጽህፈት ቤቱ የሥራ ኀላፊዎች የተዘጋጀ ሥልጠና እየተሰጠ ነው። ሥልጠናው ምክር ቤቱ ለሚያደርገው የክትትልና ቁጥጥር ሥራ ሚናው የጎላ መሆኑንም ነው የምክር ቤቱ አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ተናግረዋል። ምክር ቤቱ የአስፈጻሚ መሥሪያ ቤቶችን ዕቅድና ሪፖርት እንደሚመለከት እንዲሁም ስለተፈጻሚነታቸው በአካል ወርዶ በመስክ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply