ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን አሥተዳደር ከፍተኛና መካከለኛ መሪዎች “ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን ” በሚል መሪ ሃሳብ በወቅታዊ ኹኔታዎችና የቀጣይ መፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ ለተከታታይ ሦስት ቀናት የሚቆይ ውይይት ማካሄድ ጀምረዋል። የምዕራብ ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አቶ አለባቸው ገነቱ በዚሁ ጊዜ እንዳሉት በሕዝብ ዘንድ በተደጋጋሚ ጊዜ […]
Source: Link to the Post