በዘመናዊ መንገድ የተገነባው የኮምቦልቻ ከተማ መናኸሪያ ተጠናቅቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በርካታ አገልግሎቶችን በአንድ ማዕከል መስጠት የሚያስችለው የኮምቦልቻ መናኸሪያ ግንባታው ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። 12 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው አጠቃላይ የመናኸሪያው ግንባታ የአገልግሎት ተጠቃሚ መንገደኞች ማረፊያ፣ የአረንጓዴ ልማት ሥራዎች፣ መጸዳጃ ቤት እና ሬስቶራንቶችን ያካተተ ነው። ዘርፈ ብዙ አገልግሎት በሚሰጠው ሕንጻ ላይ 42 የመኝታ አገልግሎት የሚሰጡ አልጋ ቤቶች፣ 65 ሱቆች፣ አራት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply