“በዘንድሮው ሀገራዊ ምርጫ ወልቃይት እና ራያ በትግራይ ክልል የምርጫ ወረዳዎች ውስጥ መካተታቸው ተገቢ አይደለም”  – ረ/ኘሮፌሰር በለጠ ሞላ የአብን ሊቀመንበር! አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ…

“በዘንድሮው ሀገራዊ ምርጫ ወልቃይት እና ራያ በትግራይ ክልል የምርጫ ወረዳዎች ውስጥ መካተታቸው ተገቢ አይደለም” – ረ/ኘሮፌሰር በለጠ ሞላ የአብን ሊቀመንበር! አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ…

“በዘንድሮው ሀገራዊ ምርጫ ወልቃይት እና ራያ በትግራይ ክልል የምርጫ ወረዳዎች ውስጥ መካተታቸው ተገቢ አይደለም” – ረ/ኘሮፌሰር በለጠ ሞላ የአብን ሊቀመንበር! አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 21 ቀን 2013 ዓ.ም… አዲስ አበባ ሸዋ “በዘንድሮው ሀገራዊ ምርጫ ወልቃይት እና ራያ በትግራይ ክልል የምርጫ ወረዳዎች ውስጥ መካተታቸው ተገቢ አይደለም” ረ/ኘሮፌሰር በለጠ ሞላ የአብን ሊቀመንበር ከተናገሩት! አሁን በተጨባጭ ህወሓት ፈርሷል፣ ህወሓታዊነት ግን አልጠፋም። ለዚህም ነው በአማራ ላይ የዘር ፍጅቱ የቀጠለው። በዘንድሮው ሀገራዊ ምርጫ ወልቃይት እና ራያ በትግራይ ክልል የምርጫ ወረዳዎች ውስጥ መካተታቸው ትክክል አይደለም። የአማራ ህዝብ ሰቆቃ ይመለከተኛል የሚል ሁሉም አካል ለዚህ ጉዳይ መፍትሔ ማበጀት ይኖርብናል። የአማራ ህዝብ በዚህ ሰዓት ልዩነቱን ወደ ጎን ትቶ፣ በህብረት መቆም የሚኖርበት ጊዜ ነው። ምንጭ_ፈለገ ግዮን

Source: Link to the Post

Leave a Reply