“በዘንድሮው የመስኖ ስንዴ ልማት 120 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት ሰፊ ርብርብ እየተደረገ ነው” ግብርና ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከመስኖ ስንዴ ልማት ጎን ለጎን ወቅታዊው የበልግ እርሻ ሥራ በስፋት እየተከናወነ መኾኑንም ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ባለፉት ዓመታት የተመዘገበውን ፈጣን እና ሰፊ የክፍለ ኢኮኖሚ ዕድገት ለማስቀጠል ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ እንደሚገኝ ግብርና ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ የግብርና ምርታማነት፤ ጥራት እና ተወዳዳሪነትን በማሳደግ ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ እንደሚገኝም ነው የተብራራው፡፡ በቀጣይ ሰፊ ፀጋዎችን በመለየት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply