በዘንድሮው የጃፓን ኦሎምፒክ የሚሳተፉ አትሌቶች በጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ ልዩ ክትትል ከእዚህ በፊት ከነበረው በተሻለ መልኩ ከስምት ወራት በፊት ሆቴል እንዲገቡ ተደርጎ ነበር።በበጀትም ከእዚህ በፊት ያልተያዘ 150 ሚልዮን ብር እንዲያገኝ ሆኗል።ዛሬ በቶክዮ ኦሎምፒክ ስታድዮም ለምን ሁለት ሰው ብቻ ኢትዮጵያን ወክሎ እንዲያልፍ ተደረገ?

የዛሬ የቶክዮ ኦሎምፒክ መክፈቻ ስነስርዓትPhoto= © Getty Images 2021በእዚህ ፅሁፍ ውስጥ – ኢትዮጵያ እና ኦሎምፒክበዘንድሮው ኦሎምፒክ ኢትዮጵያን ወክለው በመክፈቻው ስነስርዓት ላይ ለምን ሁለት ሰው ብቻ ታየ?የዶ/ር አሸብር እና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሁኔታዎችን አለመከታተል እና አለማመቻቸት የፈጠረው ክፍተት ምንድነው?አሁን ወደ ውድድሩ ላይ ይተኮር!    ኢትዮጵያ እና ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ በኦሎምፒክ መሳተፍ የጀመረችው ሜልቦርን፣አውስትራልያ እኤአ 1956 ዓም ጀምሮ እስከ እኤአ 2016 ዓም በሪዮ እስከተደረገው የኦሎምፒክ ውድድር ድረስ በተከታታይ ተሳትፋለች።በእነኝህ ውድድሮች ውስጥ ከሜልቦርን ውጪ በሁሉም ውድድሮች

Source: Link to the Post

Leave a Reply