You are currently viewing በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የአማራ ክልል ተማሪዎች ተሸለሙ።   አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ     የካቲት 27 ቀን 2015 ዓ/ም…

በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የአማራ ክልል ተማሪዎች ተሸለሙ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 27 ቀን 2015 ዓ/ም…

በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የአማራ ክልል ተማሪዎች ተሸለሙ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 27 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ በአማራ ክልል በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት እና የእውቅና አሰጣጥ መርኃ ግብር በባሕር ዳር ከተማ ተካሄዷል። የካቲት 27/ 2015 ዓ.ም ከጧቱ 2:30 ጀምሮ በ2014/15 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ወስደው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ 294 ተማሪዎች እውቅናና ሽልማት ተሰጥቷል። በእለቱም የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊው ዶ/ር ማተብ ታፈረ ከተናገሩት መካከል በትምህርት ሥርዓቱ ላይ የሚስተዋሉ ውስብስብ ችግሮችን በጋራ በመፍታት የላቀ ውጤት የሚያስመዘግቡ በርካታ ጀግና ተማሪዎችን ማፍራት ይገባል ያሉት መልዕክት ይገኝበታል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply