You are currently viewing በዙሪያችን ያሉ ነገሮች ሁሉ ከኢንተርኔት ጋር ሲተሳሰሩ ዓለም ምን ትመስላለች? – BBC News አማርኛ

በዙሪያችን ያሉ ነገሮች ሁሉ ከኢንተርኔት ጋር ሲተሳሰሩ ዓለም ምን ትመስላለች? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/218b/live/4212ceb0-e40d-11ed-a5e6-a19b20938ee5.jpg

ፍሪጅ ውስጥ ያስቀመጡት ወተት ሲያልቅ ፍሪጁ ቢነግርዎ፣ ዘራፊ አጥር ዘሎ ሲገባ በርዎ በስልክዎ ጥቆማ ቢያደርስዎ፣ በአካባቢዎ ያለውን የአየር ሁኔታ ከግምት አስገብቶ የቤትዎን ሙቀት እና ቅዝቃዜ የሚወስን መሣሪያ ቢገጥሙ፣ በየትኛው መንገድ ምን ያህል የትራፊክ መጨናነቅ እንዳለ ተረድቶ አማራጭ መንገድ መኪናዎ ቢያመለክትዎ. . . እነዚህ ሁሉ ምናባዊ አይደሉም። በቴክኖሎጂ ታግዘው እውን ሆነዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply