በዛሬው እለት በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን በማስመረቅ ላይ ናቸው።ከነዚህም መካከል፥ የወልቂጤ፣ጋምቤላ፣ የሀዋሳ፣ ጂማ፣ ጎንደር፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ አምቦ፣ ዋቸሞ፣ መቱ፣…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/Wd8lJrCohwzalPvL3j2yw6Q-MC99IdxyNnMEyLbXakFUwvIH7_5ZzpoW3roY3PZNftAZuzvNKgMAFImqB4lIMPKuDHfXdiMlQ3H9e_sCM31i5uvcBA1mB2sMHEX2EbhxHjZ3OJzeYhqIqTolvY87LklfwhNGXGf17I8tdc7B5AUzQILpkL3vq4oOquBw3CNHI_cC1LrT5dQqxD0bWb69WHkrQqUOI3CDhBY3LcTv2MV1eessXx2eE--6iTtzXn-0RfiOYeiWS1j7Pry_CA0hZL2nRmXGqBnaRC1KEpKuezcgsZPZQaEvdcCFyYTfzH37KloE57ci9PvALxHE4_w3WQ.jpg

በዛሬው እለት በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን በማስመረቅ ላይ ናቸው።

ከነዚህም መካከል፥

የወልቂጤ፣ጋምቤላ፣ የሀዋሳ፣ ጂማ፣ ጎንደር፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ አምቦ፣ ዋቸሞ፣ መቱ፣ድሬዳዋ እና አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲዎች ይገኙበታል።

ዩኒቨርሲቲዎቹ በተለያዩ የትምህርት መርሀ ግብሮች ያስተማሯቸውን ተማሪች በዛሬው እለት እያስመረቁ ይገኛሉ ።

ለተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ሰኔ 25 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply