
በዛሬው እለት በሻሸመኔ አቦስቶ ሚካኤል ቤተክርስቲያን በአብይ አህመድ ወታደሮች የተገደለው ዲያቆን አየለ ማንደፍሮ ይህ ነበር። ቤተክርስቲያን በር ገልብጠው የገቡት የ ኦሮሚያ ልዩ ሀይል :ፖሊስ እና የ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ያልሆኑ ቄሮወች በር ሰብረዋል። ከ40 በላይ ምእመናን በጥይት ተመትተው ሆስፒታል ገብተዋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post