You are currently viewing በዛሬው እለት በ33 ጠበቆች ፍርድ ቤት የቀረበው ፓስተር ቢኒየም በዋስ እንዲወጣ ተወሰነ። ከ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጎን በመቆሙ አላግባብ የታሰረው ፓስተር ቢኒያም  በ33 ጠበቆች…

በዛሬው እለት በ33 ጠበቆች ፍርድ ቤት የቀረበው ፓስተር ቢኒየም በዋስ እንዲወጣ ተወሰነ። ከ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጎን በመቆሙ አላግባብ የታሰረው ፓስተር ቢኒያም በ33 ጠበቆች…

በዛሬው እለት በ33 ጠበቆች ፍርድ ቤት የቀረበው ፓስተር ቢኒየም በዋስ እንዲወጣ ተወሰነ። ከ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጎን በመቆሙ አላግባብ የታሰረው ፓስተር ቢኒያም በ33 ጠበቆች ቡድን ክርክር በ5000 ብር ዋስትና እንዲለቀቅ ፍርድቤቱ ወስኗል ሲል ጠበቃ አንዷለም በእውቀቱ አስታውቋል። የበደሏትን ሁሉ ይቅር የምትል ቤተክርስትያን ባለውለታዎቿን አትረሳም!

Source: Link to the Post

Leave a Reply