
ዛሬ ሚያዝያ 24/2014 ዓ. ም. በአዲስ አበባ የኢድ ሶላት ላይ በተከሰተው ግርግር ሳቢያ ከቤተሰቦቻቸው ጋር የተጠፋፉ ልጆችን ለማገናኘት ወጣቶች እንቅስቃሴ ሲያደርጉ ውለዋል። የጠፉትን ልጆች ፎቶ እና የሚገኙነትን ቦታ በፌስቡክ ገጽ ላይ በማጋራት፣ ከ100 በላይ ልጆችን ከወላጆቻቸው ጋር እንዳገናኙ ወጣቶቹ ለቢቢሲ ገልጸዋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post